የ MetaTrader 5 ጥቅሞች

የንግድ እና የትንታኔ መሳሪያዎች

ውስብስብ የሆኑ የንግድ ስልቶችን ለማዘጋጀት እና ተግባራዊ ለማድረግ፣ MT5 80 የቴክኒክ አመልካቾችን፣ 21 የጊዜ ገደቦችን እና የተለያዩ የቻርት አማራጮችን ያቀርባል።

አልጎሪዝሚክ (በስሌት የተደገፈ) የንግድ ልውውጥ

የ MQL5 ፕሮግራሚንግ ቋንቋን እና ኤክስፐርት አድቫይዘርን (EA) በመጠቀም MT5 ለአልጎሪዝሚክ (በስሌት የተደገፈ) የንግድ ልውውጥ እንዲሁም በራስ-ሰር (በአውቶማቲክ) የሚሰሩ የንግድ ስልቶችን ለማልማት፣ ለመሞከር እና ተግባራዊ ለማድረግ መጠቀም ይቻላል።

የተካተተ የኢኮኖሚ የቀን መቁጠሪያ

የኢኮኖሚ የቀን መቁጠሪያ (Economic calendar) ስለ አስፈላጊ የኢኮኖሚ ክስተቶች እና መግለጫዎች ወቅታዊ መረጃዎችን ያቀርባል። መድረኩ ወቅታዊ የፋይናንስ ዜናዎችን እና ትንታኔዎችን የሚያቀርብ የዜና ማሰራጫንም ያካትታል።

የትዕዛዝ አስተዳደር

የ MT5 መድረክ የላቀ የትዕዛዝ አስተዳደር (የገበያ፣ በመጠባበቅ ላይ ያሉ፣ የማቆሚያ እና የክትትል ማቆሚያ (trailing stop) ትዕዛዞችን) እና የአፈጻጸም ሁነታዎችን እንዲሁም ጥልቅ የሆነ የገበያ ትንታኔን ያቀርባል።

በ MT5 ላይ ምን መገበያየት ይችላሉ

የንብረት ምድብ መግለጫ ምሳሌዎች
ፎሬክስ ከ 100 በላይ በሆኑ የገንዘብ ምንዛሬ ጥንዶች ላይ በሲኤፍዲዎች (CFDs) ይገበያዩ፣ ዋና ዋና ጥንዶችን፣ ጥቃቅን ጥንዶችን እና ያልተለመዱ ጥንዶችን (exotic) ጨምሮ። EURUSD፣ GBPUSD፣USDJPY
ሸቀጦች በብረታ ብረቶች እና የኃይል ምንጮች ላይ በሲኤፍዲዎች (CFDs) ይገበያዩ። አማራጮቹ ወርቅ፣ ብር፣ የተፈጥሮ ጋዝ እና ነዳጅ ያካትታሉ። XAUUSD፣ XAGUSD፣ BRENT፣ XNGUSD
ስቶክዎች እንደ ቴክኖሎጂ እና የፍጆታ እቃዎች ካሉ የተለያዩ ኢንዱስትሪዎች በተውጣጡ ሰፊ የአክሲዮን ሲኤፍዲዎች (CFDs) ላይ የመሳተፍ እድል ያግኙ። AAPL፣ META፣ TSLA
ኢንዴክሶች ከአሜሪካ፣ ከእንግሊዝ፣ ከጀርመን፣ ከጃፓን እና ከቻይና በመጡ ዋና ዋና የአክሲዮን ኢንዴክሶች ላይ በሲኤፍዲዎች (CFDs) ይገበያዩ። Dow Jones, S&P500, NASDAQ, DAX

የሞባይል ንግድ (Mobile Trading) እና MetaTrader 5

የንግድ ተርሚናሉ በ iOS እና በአንድሮይድ ስማርት ስልኮች እና ታብሌቶች ላይ ለሞባይል ንግድ (mobile trading) ጭምር ታስቦ የተሰራ ነው። የሞባይል ስሪቱ የንግድ ትዕዛዞችን፣ መስተጋብራዊ ቻርቶችን እና ታዋቂ የትንታኔ መሳሪያዎችን ጨምሮ ሁሉንም ወሳኝ የንግድ መሳሪያዎች ያሟላ በመሆኑ፣ ነጋዴዎች በአንድ ጠቅታ (ንኬት) የሞባይል ንግድን ማካሄድ ይችላሉ።

MetaTrader5 platform mobile interface

ለምን በ JustforexGO ይገበያያሉ

Low & Stable spreads

ከ 0.0 ፒፕስ የሚጀምሩ በጣም ጠባብ የዋጋ ልዩነቶችን ( spreads) በመጠቀም የተረጋጋ ግብይት ያድርጉ፤ ይህም ገበያው በሚዋዥቅበት ወቅት እንኳ የተረጋጋ ንግድ እንዲኖር ያረጋግጣል።

ፈጣን የገንዘብ ወጪ

ገንዘብዎን ማውጣት ሲፈልጉ በፍጥነት ያግኙ። ከተለያዩ የክፍያ መንገዶች ውስጥ ይምረጡ እና ለጥያቄዎ ፈጣን ፈቃድ ያግኙ።

ፈጣን አፈጻጸም

በ JustforexGO የግብይት ስምምነቶችዎ ወዲያውኑ በሚባል ደረጃ ይፈጸማሉ። በአንድ ሰከንድ ሽርፍራፊዎች ውስጥ ግብይቶችዎ መፈጸማቸውን እናረጋግጣለን ይህም ውጤታማ በሆነ መንገድ ለመገበያየት የሚፈልጉትን ፍጥነት ይሰጥዎታል።